Jan 19, 2026 .
በኤክስፖርት ቄራ ኢንዱስትሪ ላይ የተፈጠረውን አሉታዊ ጫና ለማቃለል የሚያስችል መፍትሄ

ሥጋ ወደውጪ የሚልኩ ድርጅቶች (ኤክስፖርት ቄራዎች) ከቁም እንስሳት አቅራቢዎች እና አርብቶ አደሮች በሚፈፅሙት የቁም እንስሳት ግዢ ላይ ደረሰኝ ማግኘት ባለመቻላቸው በግብር አሰራር ዙሪያ ችግር እየገጠማቸው በመሆኑ በኤክስፖርት ቄራ ኢንዱስትሪ ላይ የተፈጠረውን አሉታዊ ጫና ለማቃለል የሚያስችል መፍትሄ እንዲቀመጥ የብሔራዊ ኢንዱስትሪ ካውንስል አቅጣጫ ያስቀመጠ ሲሆን፤
በዚህ መነሻም የገንዘብ ሚኒስቴር የሰጠው መፍትሄ በገቢዎች ሚኒስቴር በኩል ተግባራዊ እየተደረገ ነው ።
ለመሆኑ የተሠጠው ዝርዝር ውሳኔ ምን ነበር ?
(ሙሉ መረጃውን አያይዘናል) read the full pdf file here.
የሥጋ_ላኪዎች_ኤክስፖርት_ቄራዎች_ከቁም_እንስሳት_አቅራቢዎች_ጋር_ያለ_ግብይትን_የታክስ_አስተዳደር_ስራዎች

