Read more

Mar 15, 2026 .

በጋሞ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እገልጻለሁ፡- ሰብስብ አባፊራ

በደቡብ ኢትዮዽያ ክልል በጋሞ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን በራሴ እና በኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ስም እየገለጽኩ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ።

እንዲሁም በዚህ ድንገተኛ አደጋ  ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች በፍጥነት እንዲያገግሙ ልባዊ ምኞቴ እገልፃለሁ።

ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia