Feb 11, 2026 . አቶ አማን ፍሥሐ ጽዮን በማረፉቸው የተሰማኝን ኀዘን በራሴና በመላው የንግዱ ማኅበረሰብ ስም እገልፃለሁ :- ሰብስብ አባፊራየኢቢኤስ ቴሌቭዥን መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አማን ፍሥሐ ጽዮን በማረፉቸው የተሰማኝን ኀዘን በራሴና በመላው የንግዱ ማኅበረሰብ ስም እገልፃለሁ ።ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት Previous Post የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ምክትል ዋና ፀሐፊ ወ/ሮ ሄለን ረታ ከ4ኛዉ የህገ ወጥ ንግድ ኮንፈረንስ የቴክኒክ ኮሚቴ ጋር በኮንፈረንሱ ቅድመ ዝግጅት ላይ ተወያይተዋል። Next Post Center for International Private Enterprises (CIPE) delegation held fruitful discussion with Kenenissa Lemie (Dr)