Read more

Jan 05, 2026 .

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብድር ለማግኘት ማሟላት ያለበት መስፈርት ምንድን ነው?

▶️ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብድር ወስዶ  ቤት ወይም መኪና ለመግዛት የፈለገ  ሰው ብድሩን ለማግኘት ማሟላት ያለበት መስፈርት ምንድን ነው?

▶️ ባንኩ በቅርቡ የቤትና የመኪና ብድር ፈላጊዎችን የሚያስተናግድበትን መመሪያ ማውጣቱን ይፋ ማድረጉ ይታወቃል፡፡

ለመሆኑ ዝርዝር መስፈርቶቹ ምን ይሆኑ?

▶️ በጉዳዩ ላይ በቂ ግንዛቤ እንዲኖረን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  የደንበኞች ብድር መስፈርትን (Consumer Loan Procedure) እናጋራችሁ።

Read the full pdf document here!

Consumer Loan Procedure for Retail Customers Non 2025

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia