



የኢትዮጵያ የንግድ እናዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ኢንጂነር መላኩ እዘዘውን ጨምሮ ሌሎች የዘርፉ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ ዙሪያ በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት #ዙሪያ መለስ ፕሮግራም ላይ ያቀረቡት ሙያዊ ትንታኔን እንድትከታተሉ አቅርበናል፡፡
ኑሮ እና ቢዝነስ ኮሮና ቫይረስና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ Nuro Ena Business The impact of COVID-19 on Ethiopian Economy

አነስተኛ ንግድ ስራዎች የኮሮና ወረርሸኝን ተቋቁመው በስራ እንዲዘልቁ የሚረዱ ስልቶች::