November 19, 2025 0 የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም የተመራ ልዑክና ክቡር ፕሬዚደንት ታዬ አጽቀስላሴ በተገኙበት የቢዝነስ ፎረም ላይ ተገኝቻለው። ዛሬ ክቡር የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም የተመራ ልዑክና ክቡር ፕሬዚደንት ታዬ አጽቀስላሴ በተገኙበት… View more
November 14, 2025 0 የቅባት እህሎችና የጥራጥሬ ምርቶች የቀጥታ ግብይት ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1026/2017 ለወጪ ንግድ ላኪዎች ተጨማሪ መረጃ ከንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ፤ በማሳሰቢያው የተጠቀሰውን የቀጥታ ግብይት ለመወሰን… View more
November 10, 2025 0 ህዳር 06 /03/2018 በሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳደር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የከተሞች ፎረምን ይመለከታል:: በመላው አፋር ለምትገኙ የንግዱ ማኅበረሰብ በሙሉ ጉዳዪ – ሀዳር 06 /03/2018 በሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳደር አዘጋጅነት… View more
October 30, 2025 0 ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች (አክሲዮኖች) በሙሉ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን መመዝገብ እንዳለባቸው በካፒታል ገበያ አዋጅ እና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ለህዝብ የማቅረብ እና ግብይት መመሪያ ተደንግጓል። ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች (አክሲዮኖች) በሙሉ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን መመዝገብ እንዳለባቸው በካፒታል ገበያ አዋጅ እና የሰነደ… View more