October 11, 2026 0 የተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራ የልዑካን ቡድን የሶማሊላንድ አስተዳደር ኢንሹራንስ ባለስልጣን ባዘጋጀው የሶማሌላንድ አስተዳደር የኢንሹራንስ ጉባዔና ኤክስፖ 2026 ላይ ለመሳተፍ ሀርጌሳ ገብቷል። በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራ የልዑካን ቡድን የሶማሊላንድ አስተዳደር… View more
October 11, 2026 0 የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር 19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀንን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፋ፡፡ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር 19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀንን… View more
October 11, 2026 0 በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት፣ በመላው የንግዱ ማኅበረሰብ እንዲሁም በራሴ ስም እንኳን ለ19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ፡፡ በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት፣ በመላው የንግዱ ማኅበረሰብ እንዲሁም በራሴ ስም እንኳን ለ19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ… View more
October 11, 2026 0 በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣና የተገነባውን ብሔራዊ የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ ሥራ መጀመሩን ሳበስር በታላቅ ደስታ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ(ዶክተር) በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በሳም ፕሬሺየስ ሜታልስ መካከል በተደረገ አጋርነት በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣና የተገነባውን… View more