Read more

Mar 13, 2026 .

Dr. Kenenisa Lemie talks with the delegation from the China Chamber of Commerce to Africa (CCCA).

Dr. Kenenisa Lemie, secretary general of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), talks with the delegation from the China Chamber of Commerce to Africa (CCCA).
They talked about how the two countries’ businesses could be strengthened to higher levels by cooperating in a number of sectors.
Dr. Kenenisa went on to point out that while the government-to-government and people-to-people ties between the two nations are growing, economic cooperation must also be strengthened through the Ethiopian Chamber of Commerce, and the Chinese Chamber of Commerce to Africa.
Mr. Wu Jiuyi, secretary general of the China Chamber of Commerce to Africa (CCCA), added that the organization’s objective is to strengthen ties between Chinese and African businesses.
Ethiopian businesses from a variety of industries will take part in the China-Africa Entrepreneurs Summit in April 2026 in Addis Ababa, which aims to improve trade and economic ties between China and Africa.
Ms. Helen Reta, the deputy secretary general, and other ECCSA management members participated at the meeting.
In order to promote greater Sino-African economic cooperation and sustainable development, the China Chamber of Commerce to Africa (CCCA) was formally established in Addis Ababa, Ethiopia, on April 28, 2025.


የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ከቻይና- አፍሪካ ንግድ ምክር ቤት የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል።

ውይይቱ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር በመስራት የሁለቱን ሀገራት የንግድ ስራዎች ግንኙነትን  ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የተኮረ ነበር፡፡ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለው የመንግሥት ለመንግሥትና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት እያደገ በመጣበት በዚህ ወሳኝ ወቅት የኢኮኖሚ ትብብር በኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት እና  በቻይና- አፍሪካ ንግድ ምክር ቤት መካከልም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ዶ/ር ቀነኒሳ ጠቁመዋል።

የቻይና-አፍሪካ ንግድ ምክር ቤት  ዋና ፀሃፊ ሚስተር ዉ ጁዪ በበኩላቸው የድርጅቱ አላማ በቻይና እና አፍሪካ የንግድ ድርጅቶች መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር መሆኑን ጠቁመው በቻይና እና አፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ለማሻሻል ያለመ በኤፕሪል 2026 በአዲስ አበባ በሚካሄደው የቻይና አፍሪካ ስራ ፈጣሪዎች ጉባኤ ላይ ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን የንግድ ድርጅቶች ይሳተፋሉ ብለዋል።

የቻይና አፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ትብብርና ቀጣይነት ያለው ዕድገት ለማስተዋወቅ፣ የቻይና አፍሪካ ንግድ ምክር ቤት በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. ሚያዝያ 28 ቀን 2025 ነው የተመሠረተው።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia