ለ4ኛው #የኢትዮጵያን ይግዙ; የንግድ ትርዒት ዝግጅት ተጀመረ 

#የኢትዮጵያን ይግዙ; በሚል መሪ ቃል ለአራተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ዓለምአቀፍ የንግድ ትርዒት በተሳካ መልኩ ለማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት በመቀላጠፍ ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት /ኢንዘማም/ ሙሉ በሙሉ በራሱ አቅም የሚያዘጋጀውን የንግድ ትርዒት ከመቼውም የበለጠ የተሣካ ለማድረግ በምክር ቤቱ የበላይ ኀላፊዎች አስተባባሪነት የሚመራ የፕሮጀክት... read more
 
Acaada, Qasa Dirri 17, 2012 7:07:00 PM

ምክር ቤቱ ያዘጋጀው የቢዝነስ ዳይሬክተሪና የላኪዎች መመሪያ በቅርቡ ይመረቃል 

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በሃገሪቱ ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሣለጥ ያዘጋጀው የቢዝነስ ዳይሬክተሪና የላኪዎች መመሪያ /Exporters’ Guide/ ህትመት ተጠናቆ በቅርቡ በይፋ ይመረቃል፡፡ የምክር ቤቱ የዕቅድ፣ ፕሮጀክትና ቢዝነስ ዴቬሎፕመንት መምሪያ እንዳስታወቀው የቢዝነስ ዳይሬክተሪው ህትመት ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ታትሞ ... read more
 
Acaada, Qasa Dirri 17, 2012 7:06:00 PM

ዋና ፀሀፊው የሳውዲ ልዑክን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ 

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ፀሀፊ አቶ ጋሻው ደበበ ከሳውዲ አረቢያን የመጡ የውጪ ንግድ አጥኚዎችንና ባለሙያዎችን ሰኔ 22/2003 ዓ.ም በፅ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ የልዑካን ቡድኑ የውጭ ንግድ ዋስትና አጥኚ የሆኑት ያስር አል ዶሳሪ እንደገፁት የሳውዲን ምርት ወደ ኢትዮጵያ ለሚያስገቡ ኢትዮጵያዊያን ነጋዴዎች የገንዘብ አቅማቸውን ለማሳደግና... read more
 
Acaada, Qasa Dirri 17, 2012 7:05:00 PM

ሀገራዊ ምክር ቤቱና ኤጀንሲው ቋሚ የምክክር መድረክ በጋራ መሰረቱ 

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ከፌዴራል የግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ጋር ቋሚ የምክክር መድረክ መሰረተ፡፡ ሁለቱ ወገኖች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ ሰኔ 10 ቀን 2003ዓ.ም. የቀረበውን የቋሚ መድረክ ምስረታ ስምምነት በጋራ በማፅደቅ የመግባቢያ ሰነድ ፈርመዋል፡፡ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደርና... read more
 
Acaada, Qasa Dirri 17, 2012 7:04:00 PM

የኢንዘማም ኃላፊዎች በዓለምአቀፍ ስብሰባዎች ላይ ተካፈሉ 

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት (ኢንዘማም) ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሜክሲኮና ኦስትሪያ በተካሄዱ ዓለምአቀፍ ስብሰባዎች የኢትዮጵያን የግል ዘርፍ በመወከል የተሣካ ተሣትፎ አደረጉ፡፡ የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት አቶ ኢየሱስወርቅ ዛፉ እና ዋና ፀሐፊው አቶ ጋሻው ደበበ እንዲሁም የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ኃላፊዎች በሜክሲኮ በተካሄደው ሰባተኛው ... read more
 
Acaada, Qasa Dirri 17, 2012 7:03:00 PM

ሀገራዊ ምክር ቤቱ ከጃፓን መንግሥት የምስክር ወረቀት ተቀበለ 

በጃፓን በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥና የሱናሚ አደጋ የኢትዮጵያ የግሉና የመንግሥት ዘርፍ በጋራ የአቅማቸውን ለማገዝ እርዳታ በማድረጋቸው ሀገራዊ ምክር ቤቱ የምስክር ወረቀት ተቀበለ፡፡ ሰኔ 16 ቀን 2003 ዓ.ም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው የርክክብ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝተው የተሰበሰበውን 5.445 ሚሊዮን ብር ለጃፓኑ አምባሳደር ሒሮዩኪ ኪሺኖ... read more
 
Acaada, Qasa Dirri 17, 2012 7:01:00 PM
-2022 Diteli+
SAETAKG
24252627282930
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
2930311234
  • RSS
  • Add To My MSN
  • Add To Windows Live
  • Add To My Yahoo
  • Add To Google

Statistics

  • Entries (6)
  • Comments (0)