Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 25, 2025 .

ለሁሉም የጭነ/ትራ/አክ/ማህበራት እና ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ለሁሉም የጭነ/ትራ/አክ/ማህበራት እና ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
▶️ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በመመሪያ ቁጥር 968/2015 መሰረት ለጭነት ትራንስፖርት ኦፕሬተር አደረጃጀት የብቃት ማረጋገጫና የድንበር ተሸጋሪ መታወቂያ በመስጠት ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡

▶️ በመሆኑም አሁን ባለው አሰራር በአክስዮን ማህበር ስር የተደራጁ ተባባሪዎች አገልግሎት ለማግኘት በተናጥል እየመጡ እየተስተናገዱ ቢሆንም አሁን ባለው አሰራር ተገልጋዩች አላስፈላጊ እንግልት እና የጊዜ ብክነት እየደረሰባቸው ስለሆነ ሙሉ በሙሉ ወደ ሲስተም ገብተው በኦንላይን እስከሚስተናገዱ ድረስ በስራችሁ ያሉት ተባባሪዎች ለጅቡቲ መግቢያ የሚፈልትን ሰነዶች በእናንተ በኩል መሟላታቸው ተጣርቶ እንዲመጣና አገልግሎት እንዲያገኙ ማለትም፦
1.  የብቃት ማረጋገጫ /የታደሰ ውል፤
2.  ሊብሬ ኦርጅናል እና ኮፒ፤
3.  የአሽከርካሪው 4×4 የሆነ ሁለት ጉርድ ፎቶ፤
4.  የጅቡቲ መግቢያ መታወቂያ ተመላሽ፤
5.  የክፍያ የተከፈለበት ደረሰኝ፤
6.  የታደሰ መንጃ ፍቃድ፤
በመቀበል በድርጅታችሁ አንድ ውክልና ያለው ሠራተኛ በመላክ የሚፈልጉትን አገልግሎት እንድታስጨርሱላቸው እየገለፅን ከህዳር 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በተናጠል የሚመጣ ምንም አይነት ተባባሪ ማስተናገድ ማቆሙን ገልጿል።

የጭነት ትራንስፖርት ኦፕሬተር አደረጃጀትና ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር
968/2015 Read the full PDF file

968_2015_የጭነት_ትራንስፖርት_ኦፕሬተር_አደረጃጀትና_ብቃት_ማረጋገጫ_ፈቃድ_አሰጣጥ_መመሪያ

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር !

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia