Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

May 19, 2025 .

ለኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ሰራተኞ በሳይበር ደህንነት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞ በሳይበር ደህንነት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡
ስልጠናው የመረጃ ደህንነትን ለመጠበቅና የሳይበር ጥቃትን ለመከላከል በሚያግዙ ዘዴዎች ዙሪያ ያተኮረ ነው፡፡
በኢሜል አጠቃቀም፣ በማኅበራዊ ሚዲያ እንዲሁም በሌሎች የመገናኛ አውታሮች ስለሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶች እና እነዚህን በቀላሉ መከላከል እንዲሁም ለሚመለከታቸው አካላት በማመልከት የሳይበር ደህንነትን መጠበቅ እንደሚገባም በስልጠናው ላይ ተነስቷል፡፡

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia