Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 05, 2025 .

ልዩ መብት የተፈቀደላቸው የኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች ፕሮግራምን ለመወሰን የሚያስችል  መመሪያ ቁጥር 1081/2017

ልዩ መብት ?

▶️ ከአለም የጉምሩኮች ድርጅት የንግድ ማሳለጥ እና ደህንነት ማዕቀፍ (SAFE Framework of  Standards) ስታንዳርድ ጋር የተጣጣመ ልዩ መብት የተፈቀደላቸው የኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች ፕሮግራም በመቅረጽ ተግባራዊ ማድረግ በማስፈለጉ፤

▶️ በዓለም አቀፍ ንግድ እና በአቅርቦት ሰንሰለት ውስጥ ተሳትፎ ያለው ሰው በተቀመጡ መስፈርቶች መሰረት እየተመዘነ ልዩ መብት የተፈቀደላቸው የኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች ፕሮግራም የሚታቀፍበትን እና የሚተዳደርበትን አሰራር ለመወሰን በማስፈለጉ፤

▶️ ከፍተኛ ስጋት ያላቸውን ጭነቶች የመለየት አቅምን በማሻሻል እና በጉምሩክ አስተዳደሮች መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር ደህንነቱ የተጠበቀ አለማቀፍ የሸቀጦች ፍሰትን የሚያበረታታ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፣

▶️ ለሕግ ተገዥ የሆኑትን በማበረታታት ለንግድ፣ ለአምራች ኢንዱስትሪው እና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ቀለል ያለ፣ ፍትሐዊ፤ ፈጣን እና ተገማች የጉምሩክ አገልግሎት በመስጠት የኢኮኖሚ ልማትን መደገፍ በማስፈለጉ፤

▶️ በንግዱ ማህበረሰብ እና በመንግስት ተቋማት መካከል አጋርነት እና መተማመንን በማጠናከር የአገራችን ኢኮኖሚ እንዲጎለብት የሚያደርግ ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ በማስፈለጉ፤

▶️ የገቢዎች ሚኒስቴር በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 (እንደተሻሻለ) አንቀጽ 180 (2)
በተሰጠው ስልጣን መሰረት

▶️ ልዩ መብት የተፈቀደላቸው የኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች ፕሮግራምን ለመወሰን የሚያስችል  መመሪያ ቁጥር 1081/2017  አውጥቷል፡፡ መመሪያው ምን ይዟል?

Read the full PDF Document.

1081_2017_ልዩ_መብት_የተፈቀደላቸው_የኢኮኖሚ_አንቀሳቃሾች_ፕሮግራምን_ለመወሰን_የወጣ_መመሪያ_ቁጥር

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia