ሐምሌ 5 “በመትከል ማንሰራራት”-የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ አሻራችሁን በማኖር ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ አሳስባለሁ:- ሰብስብ አባፊራ

ሐምሌ 5 “በመትከል ማንሰራራት”
ዘንድሮ ለሰባተኛ ዙር “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል በሚካሄደውና የክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶ/ር ዐብይ አሀመድ ሌጋሲ በሆነው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ ላለፉት ስድስት ተከታታይ ዓመታት ስንሳተፍ እንደነበረ ሁሉ፤
ዘንድሮም ሁሉም የምክር ቤታችን አባል የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቶች፦ የክልል የወረዳና እና የከተማ አባል ም/ቤቶቻችሁን በማስተባበርና የንግዱን ማሀበረሰብ ንቅናቄ በመፍጠር በአከባቢያቸሁ ከሚገኘውና ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከተው የመንግስት መዋቅር ጋር በመቀናጀት በአገር አቀፍ ደረጃ በንግዱ ማሀበረሰብ ስም ሐምሌ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ችግኞችን በመትከል በአገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ በመሳተፍ አሻራችሁን በማኖር የሚጠበቅባቸሁን ተቋማዊና ማሀበራዊ ኃላፊነተቻችሁን እንድትወጡ አሳስባለሁ::
ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት
Bara kanas yeroo torbaffaaf Sagantaa Dhaabbata Dhaala Magariisaa mata duree “Haaromsa Dhaabbii” jedhuun gaggeeffamaa jiruu fi hambaa leegaasii Ministira Muummee keenya Dr Abiy Ahimed Ali. Bara kana miseensonni mana maree keenyaa, waldaalee daldalaa fi seektara keenyaa, manneen maree miseensota naanoo godinaa fi magaalaa, hawaasa daldalaa keessan qindeessuun, caasaa mootummaa naannoo keessanii fi dhimmicha kallattiin ilaallatu waliin sochii uumuun, akkasumas Sagantaa Dhaala Magariisaa Biyyaalessaa irratti July 5, 2017, biqiltoota dhaabuun, maqaa hawaasa daldalaatiin akka hirmaattan isin gaafadha.

