Oct 27, 2026 .
በሕዝብ ውክልና፤ ሀገርን ማገልገል- የተከበሩ ሰብስብ አባፊራ

በሕዝብ ውክልና፤ ሀገርን ማገልገል።
የትናንት ታሪካችን፣ የዛሬ ማንነታችንና የነገ ተስፋችን፤ የኢትዮጵያ ፓርላማ!
የኢትዮጵያ ፓርላማ የሀገራችንን ታሪክና ሉዓላዊነት፣ የሕዝብን ድምፅና ውክልና፣ እንዲሁም የዲሞክራሲና የሕግ የበላይነት መርሆዎችን የሚያንጸባርቅ ታላቅ ሀገራዊ ተቋም ነው።
የሕዝብን ፍላጎት በማስተጋባት፣ ሕጎችን በማውጣትና የመንግሥትን አፈጻጸም በመቆጣጠር ለሀገር ግንባታና ለወደፊት ትውልድ ተስፋ ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
ፓርላማ የሀገር ሉዓላዊነት፣ የዲሞክራሲ ፣የሕዝብ ውክልናና የሕግ የበላይነት መገለጫ ነው።
የተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

