Nov 03, 2025 .
በባንክ ፈቃድ ላይ ከተገለፀው ብዛትና መጠን ዉጭ በኢንቮይስ ላይ ጨምሮ በመግለፅ፤ዕቃዎች እየተመዘገቡና ቀረጥና ታክሱም በኢንቮይስ መሠረት እየተሰላ ስለመሆኑ

በባንክ ፈቃድ ላይ ከተገለፀው ብዛትና መጠን ዉጭ በኢንቮይስ ላይ ጨምሮ በመግለፅ፤ዕቃዎች እየተመዘገቡና ቀረጥና ታክሱም በኢንቮይስ መሠረት እየተሰላ ስለመሆኑ፤
ይህ አሠራር ደግሞ ጥብቅ ህጋዊ እርምጃ የሚያስወስድ ከመሆኑ አንፃር አስመጪዎች፣ የጉምሩክ አስተላላፊዎች እና የኮሚሽኑ ሠራተኞች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፣ በክቡር የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ጥቅምት ወር አጋማሽ ላይ የተላለፈው ሠርኩላር ያሳስባል።
የተሟላ መረጃ እንዲኖራችሁ ደብዳቤውን አያይዘናል፡

