Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Oct 30, 2025 .

በብራንዲንግ እና አድቨርታይዝመንት ዘርፍ ለተለያዩ የቢዝነሥ ተቋማት ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቀቀ።

በብራንዲንግ እና አድቨርታይዝመንት ዘርፍ ለተለያዩ የቢዝነሥ ተቋማት ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቀቀ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ቢዝነስ አመራር አካዳሚ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እንዲሁም ከSNV- LIWAY ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ከ45 በላይ ለሚሆኑ ባለሙያዎች ነበር ሥልጠናው የተሠጠው።

የምክር ቤቱ የቢዝነስ አመራር አካዳሚ ዳይሬክተር አቶ ብሥራት በለጠ በማጠናቀቂያ ፕሮግራሙ ላይ ሥልጠናው ዘመናዊ ቢዝነሥን ለመምራት፣ ለማሥተዋወቅና ተወዳዳሪነትን ለመምጣት ወቅቱ የሚፈልገው መሆኑን ገልጸዋል።

 
በአካዳሚው በኩል ቀጣይነት ያላቸው  ሥልጠናዎች እንደሚሠጡም አቶ ብሥራት ገልጸዋል።

ሠልጣኞችም የተሠጠው ሥልጠና በተግባር የተደገፈ፣ ወቅቱን የጠበቀና ምርትና አገልግሎትን በአግባቡ ለማሥተዋወቅ እንደሚረዳቸው አስተያየታቸውን ሠጥተዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia