Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 24, 2025 .

በኬንያ ሞምባሳ ላለፉት ተከታታይ ቀናት ሲከናወን የቆየው የአፍሪካ የደረጃዎች ድርጅት (ARSO) የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ተጠናቀቀ::

 

በኬንያ ሞምባሳ ላለፉት ተከታታይ ቀናት ሲከናወን የቆየው የአፍሪካ የደረጃዎች ድርጅት (ARSO) የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ተጠናቀቀ::
ህዳር 14-2018 ዓ.ም – ኢ.ደ.ኢ.
ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ12 የአፍሪካ አባል ሀገራት የተውጣጡ ሥራ አስፈጻሚ አባላት በARSO አስተዳደራዊ፣ የፋይናንስ እና የፖሊሲ ጉዳዮች ላይ ሲመክሩ የቆዩ ሲሆን በተለይ የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነትን እንዲሁም የአፍሪካ የጥራት ምልክትን ተግባራዊ የሚያደርጉ 114 የጋራ ስምምነት የተደረሰባቸው (Harmonized ) ደረጃዎችን አጽድቋል::
ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ከዚህ በተጨማሪ ከሌሎች የዓለም ሀገራት ጋር ያለውን የንግድ አጋርነት ለማጠናከር የሚረዱ ስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ምክክር በማድረግ 73ኛ ስብሰባውን አጠናቋል::

The African Organization for Standardization /ARSO/ 73rd council meeting which was held in Mombassa, Kenya wrapped -up successfully today. Members from 12 NSBs including Ethiopia were dealing with governance, policy, Strategy and financial issue of ARSO and have made approval of 114 Harmonized Standards that helps for AfCFTA, Quality Mark and global market.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia