Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Sep 14, 2026 .

“በBRICS አገራት ውስጥ የማይክሮ፣ አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶችን (MSMEs) ሙሉ አቅም በአግባቡ ለመጠቀም

“በBRICS አገራት ውስጥ የማይክሮ፣ አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶችን (MSMEs) ሙሉ አቅም በአግባቡ ለመጠቀም እንዲቻል፣ የዲጂታልና የፊዚካል መሠረተ ልማት ክፍተቶችን ማጥበብ፣ የBRICS MSME ዲጂታል መግቢያ መድረኮችን (Digital Gateways) ማቋቋም፣ የንግድ ፋይናንስ ተደራሽነትን ማስፋፋት፣ ክህሎትን፣ ፈጠራንና የንግድ አቅምን ማጠናከር፣ እንዲሁም የቁጥጥርና የገበያ ተደራሽነት እንቅፋቶችን መቀነስ የሚያሻ ሲሆን ፤ ለዚህም የአባል አገራትን ብሔራዊ የልማት አውዶች ታሳቢ ማድረግ ይገባል።”

ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸኃፊ
❇️❇️❇️❇️❇️❇️
“Unlocking the full potential of MSMEs across BRICS requires us to bridge digital and physical infrastructure gaps, establish BRICS MSME Digital Gateways, expand access to trade finance, strengthen skills, innovation and business capabilities, and reduce regulatory and market-access barriers—while fully respecting national priorities and development contexts.”

Dr. Kenenisa Lemi

Secretary General, Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia