Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Feb 26, 2025 .

አቶ ሰብስብ አባፊራ ከጀርመን ልማት ድርጀት (GIZ) የስራ ኃላፊዎች ጋር ተነጋገሩ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር         ከጀርመን  ልማት ድርጀት (GIZ) የስራ ኃላፊዎች ጋር  በትብብር በሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ዙሪያ ተነጋገሩ።

ፕሬዚደንቱ የጀርመን  ልማት ድርጀት (GIZ) የግሉ ዘርፍ የሚጠበቅበትን ሚና እንዲወጣ እያከናወነው ላለው ድጋፍ አመስግነው፤ በቀጣይ ይህ ትብብር  የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከጀመረው የሪፎርም ስራዎች አንፃር ቅድሚያ በሰጣቸው ፕሮጀክቶች ላይ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ፍላጎት መኖሩን ተናግረዋል።

የምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ በበኩላቸው በምክር ቤቱ ቅድሚያ በሰጣቸው የፕሮጀክት  ዙሪያ ዝርዝር ጉዳዮች ገለፃ አቅርበዋል።
የጀርመን  ልማት ድርጀት (GIZ)  የስራ ኃላፊዎችም ምክር ቤቱ ቅድሚያ በሰጣቸው
ፕሮጀክቶች ላይ በትብብር እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል።

Har’a pirojektoota mana maree keenya waliin ta’uun hojjetaman ilaalchisee qondaaltota Ejensii Misooma Jarmanii (GIZ) waliin marii milkaa’aa taasifneerra.

Ejensii Misooma Jarmanii (GIZ) .

Damee dhuunfaas gahee eegamu bahachuuf deeggarsa taasisaniif galateeffanneerra

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia