Read more

Dec 24, 2025 .

ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ የሚሆነውን የመኖሪያ ቤት የኤሌክትሪክ ኃይል እና የውሃ  ፍጆታ መጠን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1021/2016

▶️ የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ የሚወሰን ወርሃዊ የኤሌክሪክ ሃይል እና የውሃ አቅርቦት (የታሸገ ውሃን ሳይጨምር) ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ እንደሚሆን በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ የተደነገገ ሲሆን፤

▶️ ለዛሬም ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ የሚሆነውን የመኖሪያ ቤት የኤሌክትሪክ ኃይል እና የውሃ  ፍጆታ መጠን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1021/2016 እናጋራችሁ ። (ተያይዟል)

Read the Full pdf document

A_Directive_to_Provide_the_Amount_of_Electricity_and_Water_Consumption (1)

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Cart (0 items)

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia