Read more

Feb 09, 2026 .

ከጥር 27 – የካቲት 01 ቀን 2018 ዓ.ም እየተካሄደ የሚገኘው 15ኛው የኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት የእውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ ።

   

የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከጥር 27 – የካቲት 01 ቀን 2018 ዓ.ም እየተካሄደ የሚገኘው 15ኛው የኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት የእውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ ።

በመርሐ ግብሩ ላይም  የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢርና የቦርድ አባላት፣የምክር ቤቱ ዋና ፀኃፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ  እንዲሁም የግሉ ዘርፍ ተወካዮች፣ የኩባንያዎች ባለቤቶችና ተወካዮች እንዲሁም ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia