Nov 11, 2025 .
ወደ አገር በሚገቡ እቃዎች ላይ ከተጣለው የማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነጻ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን መመሪያ ቁጥር 1023/2017

ለህብረተሰቡ በነጻ የሚሰጡ የትምህርት እና የጤና አገልግሎቶችን ለማስፋፋት እንዲሁም በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ችግር ላይ የሚገኙ ወገኖችን ለመርዳት ከውጭ አገር በእርዳታ የሚላኩ እቃዎች የማኅበራዊ ልማት ቀረጥ የተጣለበትን ዓላማ ለማሳካት የሚያግዙ በመሆኑ ከቀረጥ ነጻ እንዲሆኑ ማድረግ ተገቢ መሆኑ ስለታመነበት፤
ኢትዮጵያ በፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ከቀረጥ እና ታክስ ነጻ የተደረጉ እቃዎች ከዚህ የቀረጥ ዓይነትም ነጻ እንዲሆኑ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤
የገንዘብ ሚኒስቴር ወደ አገር በሚገቡ እቃዎች ላይ ከተጣለው የማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነጻ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን መመሪያ ቁጥር 1023/2017 ያወጣ ሲሆን አያይዘነዋል።
Read the full PDF file!
A_Directive_to_Exempt_Goods_From_Social_Welfare_Levy_Imposed_On

