Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Feb 26, 2025 .

የሀገር ውስጥ ንግድን አስመልክቶ በመንግስትና በግሉ ዘርፍ የሚካሄደው የፓናል ውይይት በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በይፋ ተጀምሯል።

የሀገር ውስጥ ንግድን አስመልክቶ በመንግስትና በግሉ ዘርፍ የሚካሄደው የፓናል ውይይት በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በይፋ ተጀምሯል።

የውይይት መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የንግድ ስርግቱ ከብልሹ አሰራሮች የፀዳና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ በርካታ ስራዎች መሰራታቸውን ገልፀዋል።

በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሰብስብ አባፊራ እንዲሁም ም/ፕሬዚደንት ዶክተር ዓይናለም ሐባይነህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና የግሉዘርፍ ወኪሎች እየተሳተፉ ነው፡፡

የሀገር ውስጥ ንግድ ላይ የሚካሄደው ውይይት በዘርፋ የተገኙ ውጤቶች፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን የማክሮ ኢኮኖሚዊ ሪፎርም በዘርፋ ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ ነው።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia