Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Sep 12, 2025 .

የበሻሻ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በጅማ ዞን ጉማይ ወረዳ ኤፎ ያጪ ቀበሌ ለሚኖሩ አቅመ ደካሞች  የበጎ ስራ አገልግሎት አከናውኗል።

የበሻሻ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በጅማ ዞን ጉማይ ወረዳ ኤፎ ያጪ ቀበሌ ለሚኖሩ አቅመ ደካሞች  የበጎ ስራ አገልግሎት አከናውኗል።

የበሻሻ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት  ፕሬዚደንት መሀመድ አወል ሰይፉ    እንደገለፁት  ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው ለአቅመ ደካሞች የመኖሪያ ቤት የማደስ እና የማሰራት ተግባር አስጀምሯል።

በቦታው የምክር ቤቱ ሙሉ የቦርድ አባላት  የተገኙ ሲሆን ፤በዕለቱም የወረዳው አስተዳድር አቶ ሚፍታ አ/ዱራ  ለምክር ቤቱ ምስጋናቸውን አቅርበዋል ፤ እንዲህ አይነት ተግባራት ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ብለዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia