Dec 30, 2025 .
የተሻሻለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1359/2017

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ በቅርቡ ያካሄደው ስብሰባውን አስመልክቶ ዛሬ የሰጠውን መግለጫ አጋርተናችኋል።
ለመሆኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ተግባርና ኃላፊነት ምንድነው?
ኮሚቴውን ያቋቋሙት አባላትስ እነማን ይሆኑ?
የተሻሻለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1359/2017 እናጋራችሁ።
(ተያይዟል )
Read the full pdf document!
National-Bank-of-Ethiopia-Proclamation-13592025

