Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Oct 05, 2026 .

የንግድ ምክር ቤቶች የማሻሻያ አዋጅ ወቶ በአፋጣኝ ሥራ ላይ መዋል ያለበት ግዜ አሁን ነው – ሰብስብ አባፊራ

ከመቸውም በላይ የንግድ ምክር ቤቶች የማሻሻያ አዋጅ ወቶ በአፋጣኝ ሥራ ላይ መዋል ያለበት ግዜ አሁን ነው ::

ሀገራዊ የኢኮኖሚ ለውጦችን ፍቱን በሆነ መልኩ ለመደገፍና የአባላትን ፍላጎት በብቃት ለማስተናገድ የሚያስችለው የንግድ ምክር ቤቶች ማሻሻያ አዋጅ በአፋጣኝ ሕግ ሆኖ ስወጣ ነው ::

አሁን ላይ ሥራ ላይ ያለው አሮጌ አዋጅ ለዘመኑ የንግድ ሥርዓት ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት አዳጋች ሆነዋል።

አዋጁ መዘግየቱ የምክር ቤቶቹን የአገልግሎት አሰጣጥ አቅም እያቀጨጨ ነው::

የተሻሻለው አዋጅ ሥራ ላይ መዋሉ የምክር ቤቶቹን አቅም ተጠያቂነትና ብቃት ከማሳደጉም በላይ፣ የመንግሥት እና በግሉ ዘርፍ ግንኙነትን በማጠናከር በጋራ የሚያደርገውን የፖሊሲ ውይይት እና ትግበራ ያቀላጥፋል ::

በተለይ ደግሞ አድሱ አዋጅ ዘመናዊ የአስተዳደር ሥርዓት እንዲዘረጋ፣ የምክር ቤቶች የገቢ እንድጨምር እና ለአባላት የሚሰጡ አገልግሎቶች ጥራት እንዲሻሻሉ ትልቅ ድርሻ ይኖረዋል ::

ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia