Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jun 03, 2025 .

የንግድ እና የዘርፍ ማህበራት  ምክር ቤቶች ከንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ደኤታ አብዱልሃኪም ሙሉ (ዶ/ር ) ጋር ተወያዩ፡፡

ከኢፌዴሪ  የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ደኤታ አብዱልሃኪም ሙሉ (ዶ/ር ) ጋር የክልል እና የከተማ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት  ምክር ቤቶች አደረጃጀትን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙርያ ዉይይት መደረጉን  የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት  ፕሬዚደንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ገለጹ ::

በውይይቱም ሚኒስትር ደኤታው መንግስት የግሉን ዘርፍ ለማጠናከር እንዲቻል ብዙ ስራዎችን ከንግድ ምክር ቤቶች ጋር እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው፤  በቀጣይም በየደረጃው ያሉት ምክር ቤቶች እንዲጠናከሩና  የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ሚኒስቴር መ/ቤታቸው የሚጠበቅበትን ሁሉ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል::

 

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia