May 21, 2025 .
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ መልማይ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባው ለኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ መሟያ ስድስት እጩ የቦርድ አባላትን አቅርቧል



የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ መልማይ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባው ለኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ መሟያ ስድስት እጩ የቦርድ አባላትን መልምሎ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ አቅርቧል ::






Har’a Koreen foo’annoo Boordii Filannoo Itoophiyaa boordii Filannoo Itoophiyaaf kaadhimamaa jaha adabaasuun Ministira Muummee Dr. Abiyyi Ahmadiif dhiyeessee jira.

