May 01, 2026 .
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ሥምምነት ትግበራ የነቃ ተሣትፎ እንዲኖራቸው እያደረገ ነው ።

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ሥምምነት ትግበራ ዙሪያ ያላቸውን አቅም በማጎልበት የወጭ ንግዳቸውን እንዲያበረታቱ፣ ቀጣናዊ ተወዳዳሪነታቸውን በማጠናከርና የነቃ ተሣትፎ እንዲኖራቸው እያደረገ ነው ። ይህንን ተግባርም አጠናክረን የምንቀጥልበት ይሆናል።
ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት




The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations is working to strengthen the capacity of micro, small, and medium enterprises to effectively implement the African Continental Free Trade Area Agreement.
It aims to enhance their export performance, boost their regional competitiveness, and ensure their active participation.
The Chamber will continue to reinforce and expand these efforts going forward.

