የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያሎት መልዕክት አስተላለፉ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያሎት መልዕክት አስተላለፉ።
ፕሬዚደንቱ በመልዕክታቸው ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የተሰማኝን ደስታ እየገለፅኩኝ የእርሳቸው መመረጥ ለአካባቢው ብሎም ለአገራችን ከሚኖረው ትልቅ ፋይዳ አንጻር ዳግም በተስፋ ተሞልቻለው ብለዋል።
አክለውም እርስዎ ፦ ፈተናዎችን የሚሻገሩበት እንዲሁም የትግራይን ብልጽግና የሚያረጋግጡበት መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንልዎት ፤
በእርስዎ የአስተዳደር ዘመንም ሰላም ወዳዱና ሰላም የናፈቀው የክልሉ የንግዱ ማህበረሰብ ወደ ቀድሞ የንግድ እንቅስቃሴው የሚመለስበትና የአገራዊ ለዉጡን ትሩፋት የሚቋደስበት ሰላሙንም የሚያጸናበት እንዲሆን እመኛለው
በተጨማሪም መላው የክልሉ የንግድ ማኅበረሰብ ከእርስዎ አመራር ጋር በመሆን የትግራይን ብልጽግና እንዲያረጋግጥ ጥሪዬን አቀርባለው ብለዋል።

Letenaant Jeneraal Taaddasaa Werede Pireezidaantii Bulchiinsa Yeroo Tigraay ta’uun filatamuu isaaniitti gammaduu koo ibsa. Filannoon isaa bu’aa guddaa naannichaa fi biyya keenyaaf fiduuf abdii haaromfameen guutameera. Isin hawwa: Yeroo hojii gaarii qormaata irra aanuun badhaadhina Tigraay itti mirkaneessitan; Bulchiinsa keessanitti hawaasni daldalaa naannichaa nagaa jaallatuu fi nagaa jaallatu gara hojii daldalaa duraaniitti deebi’ee, hambaa jijjiirama biyyaa kabajuu, nagaa akka cimsu abdiin qaba. Hawaasni daldalaa naannichaa guutuun hooggansa keessan waliin ta’uun badhaadhina Tigraay akka mirkaneessitan waamicha isiniif dhiheessa.

