Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jul 08, 2026 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ከፍተኛ የኤክስፖርት እና የዲፕሎማሲ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ከፍተኛ የኤክስፖርት እና የዲፕሎማሲ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

በዚህ ፎረም ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶች፣ የልማት አጋሮች እና የግሉ ዘርፍ ተወካዮች ተገኝተዋል።

በአዲስ አበባ ሀያት ሬጀንሲ ሆቴል የሚካሄደው ይህ ዝግጅት ዓለም አቀፍ  አጋርነቶችን ለማጠናከር እና የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ እድሎች ለማስፋት ብሎም አለም አቀፍ ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ለማሳደግ እንደሚያግዝ ይታመናል።

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የግሉ ዘርፍ ልማትን በማስተዋወቅ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማድረግ ያለውን ቁርጠኝነት አረጋግጧል።

Ethiopia’s High-Level Export and Economic Diplomacy Forum is underway at the Hyatt Regency Hotel, bringing together senior government officials, ambassadors, diplomats, development partners, and private sector representatives.
The forum focuses on strengthening Ethiopia’s export performance and economic diplomacy through dialogue, partnerships, and practical strategies to expand international trade.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia