Feb 26, 2025 .
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አዲስ የዴሬክተሮች ቦርድ
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አዲስ የዴሬክተሮች ቦርድ
- ፕሬዚዳንት – አቶ ሰብስብ አባፊራ አባጆብር – (ከኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት)
- ም/ፕሬዚዳንት – ዶክተር አይናለም አባይነሕ – (ከደቡብ ኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት)
በቦርድ አባልነት፡
- አቶ እስማኤል አሊ መሃመድ – (ከአማራ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት)
- አቶ አንተነህ አዲሱ ሺበሺ – (ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት)
- አቶ ዳውድ ሀምሎ ገዶ – (ከአፋር የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት)
- መጋቢ ታየ ለታ ኣሊማ – (ከኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት)
- አቶ አበባየሁ ግርማ – (ከሀገር አቀፍ የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት)
- አቶ ሳኒ ሃሰን ሁሴን – (ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት)
- አቶ በሪሁ ሃፍቱ ግርማይ – (ከትግራይ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት)
- ሓጅ አሕመድ ከሊፋ ዘሩቅ – (ከቤንሻንጉል የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት)
- ኢ/ር አለማየሁ ንጋቱ ከበደ – (ከአዲስ አበባ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት)
የተመረጡ መሆናቸውን እናሳውቃለን፡፡

