Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jan 26, 2026 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት  ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር- የእንኳን ደስ ያሎት ዝግጅት

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የቦርድ አባላት እና  አመራሮች በቅርቡ ከኦሮሚያ  ክልል ፕሬዚደንት ክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የከፍተኛ ግብር  ከፋይ የወርቅ ሽልማት እና እውቅና ላገኙት የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት  ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የእንኳን ደስ ያሎት ዝግጅት  አካሄዱ::

የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት አመት የግብር እና ታክስ  አፈፃፀም ረገድ ግዴታቸውን በታማኝነት ለተወጡ  ለክልሉ ግብር ከፋዮች  በቅርቡ እውቅናና ሽልማት ማበርከቱ ይታወሳል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia