Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

May 20, 2026 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት፤   የግሉ ዘርፍ በሀገራችን የኢኮኖሚ ልማት ውስጥ ዋነኛ አንቀሳቃሽ  እንዲሆን  የሚተጋ ተቋም ነው።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት፤   የግሉ ዘርፍ በሀገራችን የኢኮኖሚ ልማት ውስጥ ዋነኛ አንቀሳቃሽ  እንዲሆን  የሚተጋ ተቋም ነው።

ምክር ቤታችን በአገር ዉስጥ ከመንግስት እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት የሚሰራ ሲሆን የኢትዮጵያ የንግዱ ማኅበረሰብ በመላው ዓለም ካለው የንግድና ኢንቨስትመንት ተሞክሮዎች ጋር እንዲተዋወቅ እና እንዲተሳሰር  የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ የንግድ ድልድይ ሆኖም ይሰራል።

ዘርፋ በዓለም አቀፍ የገበያ ስረሃት ውስጥ ተወዳዳሪ ሆኖ መውጣት እንዲችል የአቅም ግንባታ ስራዎችን የማከናወን ፤  የምርምርና የአድቮኬሲ ተግባራትን የማከናወን፦

ለንግዱ ህብረተሰብ የተለያዩ ንግድ ነክ አገልግሎቶችን የመስጠት፤ የአባላቱን መብትና ጥቅም የማስከበር፤ ገበያ የማፈላለግ እና እድሎችን የማመቻቸት፣ የቢዝነስና ኢንቨስትመንት  ፎረሞችን ማዘጋጀት፣

የአቻለአቻ ስብሰባዎችን ማካሄድ፣  የንግድ ትርዒቶችን ማዘጋጀት እና በውጭ ንግድ ትርኢቶች ላይ መሳተፍ፣ አዳዲስ የገበያ እድሎችን ለመጠቀም የንግድ ልዑኮችን መላክና መቀበል፣የመግባቢያ ስምምነቶችን (MOU) በመፈረም እና የጋራ የንግድ ምክር ቤቶችን (JBC) በማቋቋም ከሌሎች አገሮች ንግድ ምክር ቤቶች ጋር አብሮ መስራት፣  እንዲሁም ሌሎች በርካታ ሥራዎችን በማከናወን የሀገሪቱን ንግድና ኢንቨስትመንት ለማስፋፋት እየሰራ ይገኛል፡፡

ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia