Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jul 06, 2026 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እና የቻይና ልዑካን ቡድን የኢትዮ-ቻይና የንግድ ትብብርን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳች ዙሪያ ተወያዩ።

 

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እና የቻይና ልዑካን ቡድን የኢትዮ-ቻይና የንግድ ትብብርን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳች ዙሪያ ተወያዩ።

በተጨማሪም ነገ በሚካሄደው በአፍሪካ ህብረት 140ኛው የካንተን ፌር የፕሮሞሽን ኮንፈረንስ የኢትዮጵያ ኩባንያዎች ከተለያዩ ዘርፎች ከመጡ  የቻይና አቻዎቻቸው ጋር እንደሚወያዩም ተጠቅሷል።
በውይይቱ የምክር ቤቱ ምክትል ዋና ፀሐፊ ወ/ሮ ሄለን ሬታ እና የቻይና የውጭ ንግድ ማዕከል ዋና ዳይሬክተርና የቻይና ልዑካን ቡድን መሪ ዙ ዮንግ  ተሳትፈዋል።

ECCSA and a Chinese delegation have held talks aimed at strengthening trade and investment cooperation between the two countries.
The discussions comes ahead of the 140th Canton Fair Promotion Conference, scheduled to take place at the African Union headquarters, where Ethiopian businesses are expected to engage with Chinese counterparts.
Representing the ECCSA was Deputy Secretary General Helen Reta, while the Chinese delegation was led by Xu Yong, Director General of the China Foreign Trade Centre.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia