Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com
Latest News
ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ፣ በአሜሪካ እያደረጉ ያሉት የአመራር ብቃት ማሳደጊያ ጉብኝት የምክር ቤቱን ተቋማዊ አቅምም ሆነ አገራዊ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ለማጠናከር በሚያደርጉት ተሳትፎ ጉልህ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ገለጹ። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከደቡብ አፍሪካ የኤክስፖርት ክሬዲት ኢንሹራንስ ኮርፖሬሽን ባለሙያዎች ጋር በሁለቱ አገራት ባሉ የንግድ፣ የኢንቨስትመንትና የፋይናንስ ዘርፍ ትብብር ዕድሎች ላይ ተወያይቷል። The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations is stepping up efforts to strengthen cooperation between the manufacturing industry and academic institutions, with a view to turning knowledge, research and innovation into sustainable national economic development. የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ምርምርንና የፈጠራ ውጤቶችን ወደ ዘላቂ አገራዊ የኢኮኖሚ ልማት በመለወጥ ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑን የምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ገለጹ። በጅማ ከተማ የተካሄደው የቡና ሩጫ እና አለማቀፍ የቡና ኤግዚቢሽን በቀጣይም በየዓመቱ አለማቀፋዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ተጠናክሮ ይቀጥላል- የተከበሩ ሰብስብ አባፊራ የዓለም ቡና ቀንን አስመልክቶ የተሰናዳው WORLD COFFEE RUN 2026 የጎዳና ላይ ሩጫ በጅማ ከተማ ተካሄደ።

Read more

Nov 19, 2026 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከደቡብ አፍሪካ የኤክስፖርት ክሬዲት ኢንሹራንስ ኮርፖሬሽን ባለሙያዎች ጋር በሁለቱ አገራት ባሉ የንግድ፣ የኢንቨስትመንትና የፋይናንስ ዘርፍ ትብብር ዕድሎች ላይ ተወያይቷል።

የምክር ቤቱ ምክትል ዋና ጸሐፊ ወ/ሮ ሄለን ረታ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ፤ በዘርፉ ለመሰማራት ለሚፈልጉ ኩባንያዎች ምቹ አጋጣሚ መሆኑን የገለፁ ሲሆን፤ የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ የስምምነት ማፈላለግ ባለሙያ ሴት ኬሽዋር በበኩላቸው፣ ድርጅታቸው ከኢትዮጵያውያን አጋሮች ጋር በትብብር ለመሥራት ያለውን ፍላጎት ገልፀዋል።

ኮርፖሬሽኑም ከጥር 26-30 /2019 በሚካሄደው ኢትዮ – ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል።
❇️❇️❇️❇️
ECCSA held discussions with experts from South Africa’s Export Credit Insurance Corporation on opportunities to strengthen bilateral cooperation in trade, investment and finance.

ECCSA Deputy Secretary General, Ms. Helen Reta, highlighted opportunities in Ethiopia’s financial sector, while Ms. Seth Keshwar, the Corporation’s Senior Deal Specialist, expressed interest in partnering with Ethiopian businesses.

The Corporation was also invited to participate in the 16th Ethio-Chamber International Trade Fair, scheduled for February 3–7, 2027, in Addis Ababa.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia