Oct 31, 2025 .
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የምርት ግብዓት ጥምርታ ስታንዳርድ መመሪያ ቁጥር 1057/2017

በሀገራችን እየሰፋ የመጣውን የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገት ሊደግፍ በሚያስችል መልኩ ወቅታዊ ለማድረግ እና ፈጣን አገልግሎትና ውሳኔ ለመስጠት የሚያስችል የአሰራር ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የምርት ግብዓት ጥምርታ ስታንዳርድ መመሪያ ቁጥር 1057/2017 ይፋ ያደረገ ሲሆን ለዛሬም መመሪያውን አያይዘናል።

