Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 06, 2025 .

የኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት 13ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን በአዲስ አበባ ራዲሰን ብሉ ሆቴል አያካሄደ ይገኛል።

የኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት 13ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን በአዲስ አበባ ራዲሰን ብሉ ሆቴል አያካሄደ ይገኛል።

የቦርድ ስብሰባው የክልሉ የንግድ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ እና ም/ፕሬዝዳንት አቶ መገርሳ ረጋሳ እንዲሁም የቦርድ አባላቱ በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።

የንግድና ዘርፍ ማህበራት  ም/ቤቱ ስብሰባ የ2017 ዓ/ም የኦዲት ሪፖርት እና የ2018 የአንደኛ ሩብ አመት የስራ ሪፖርት በማዳመጥ የሚገመግም እና የሚያጸድቅ  ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።(የኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት)

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia