Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Feb 26, 2025 .

የኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በአዲስ አበባ ከእንግሊዝ ኤምባሲ ጋር በኢትዮጵያ ቡና ኤክስፖርት ላይ የኦንላይን ውይይት

የኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በአዲስ አበባ ከሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ቡና ኤክስፖርት ደረጃ፣ በማህበር እና በፕሪሚየም የምስክር ወረቀት ላይ የኦንላይን ውይይት ማካሄዱን አስታወቀ።

የስብሰባው ዋና አላማ የኤክስፖርት ደረጃን ማሳደግ እና የኢትዮጵያ ቡና አለም አቀፍ የጥራት መለኪያዎችን ማሟላቱን ማረጋገጥ መሆኑንም ፕሬዘዳንቱ  ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር አስታውቀዋል።

በውይይቱ ላይ የፌደራል ቡናና ሻይ ባለስልጣን ፣የኦሮሚያ ንግድ ቢሮ ፣የኢትዮጵያ ቡና ማህበር እና የኦሮሚያ ንግድ ምክር ቤት ተወካዮችን ጨምሮ ከኢትዮጵያ ቡና ዘርፍ የተውጣጡ ቁልፍ ባለድርሻ አካላት ንቁ ተሳትፎ አድርገዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia