Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Feb 27, 2025 .

የጂያንግሱ – ኢትዮጵያ የንግድና ኢኮኖሚ ትብብር ጉባዔ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም እየተካሄደ ነው።

የጂያንግሱ – ኢትዮጵያ የንግድና ኢኮኖሚ ትብብር ጉባዔ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም እየተካሄደ ነው።

የኢትዮጵያ እና በቻይና የጂያንግሱ ግዛት ኩባንያዎች እና የልኡካን ቡድን የተገኙ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት፣ የኢንዱሥትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፣ የኢንቨሥትመንት ኮሚሽንና ሌሎች ተቋማት ኃላፊዎችና ተወካዮች ተገኝተዋል።

ጉባኤው የሁለቱን ሀገራት ዘርፈ ብዙ ግንኙነት በማሣድግ የላቀ አሥተዋጽኦ እንደሚኖረው ተነስቷል።

በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት የቦርድ አባል ኢንጅነር አለማየሁ ንጋቱ ጉባኤው የተሻለና ዘላቂ ግንኙነትን በመፍጠር መልካም አጋጣሚ ሥለመሆኑ ገልጸዋል።

 

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia