Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 05, 2025 .

የገቢዎች ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ጉምሩክ ዋጋ አተማመን ቁጥር 1080/2017 መመሪያ አውጥቷል፡፡

የጉምሩክ ዋጋ አተማመን ምን ላይ ይመሰረታል?

▶️ የኢትዮጵያ የጉምሩክ ዋጋ አተማመን ከዓለም ንግድ ድርጅት  የጉምሩክ የዋጋ አተማመን ስምምነት መርሆዎች እና ዘዴዎች
ጋር ማጣጣም በማስፈለጉ፤

▶️ ኢትዮጵያ ተቀብላ ካጸደቀቻቸው ዓለማቀፋዊ፣ አህጉራዊ እና  ቀጣናዊ ስምምነቶች ጋር የተጣጣመ የጉምሩክ ዋጋ አተማመን  ሥርዓት ቀርጾ ተግባራዊ ማድረግ በማስፈለጉ፤

▶️ የጉምሩክ ዋጋ አተማመን በጉምሩክ አዋጅ የተደነገጉ  መርሆዎች እና ድንጋጌዎች መፈጸም የሚያስችል ግልጽ  መመሪያ ማዘጋጀት በማስፈለጉ፤

▶️ የገቢዎች ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ጉምሩክ ዋጋ አተማመን ቁጥር 1080/2017
መመሪያ አውጥቷል፡፡

መመሪያውን አያይዘናል። Read the full PDF document!

1080_2017_የኢትዮጵያ_ጉምሩክ_ዋጋ_አተማመን_መመሪያ_ቁጥር_1080_2017_ (2)

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia