Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 25, 2025 .

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ከኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዲክ ሾፍ ጋር  በኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድ መካከል ያለውን ጠንካራ ትስስር ለማጠናከር ተወያይተዋል።

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ከኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዲክ ሾፍ ጋር  በኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድ መካከል ያለውን ጠንካራ ትስስር ለማጠናከር ተወያይተዋል።

ከኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ቁልፍ መዳረሻዎች አንዷ የሆነችው ኔዘርላንድ ኢንቨስትመንት እና የኢኮኖሚ ትብብር ለማድረግ ጉልህ አቅም እንዳለት የገለፁት  ዶ/ር ዐብይ የአየር ንብረት ለውጥ ጥበቃ ሥራ ትብብርን አስመልክቶም እድሎቻችንን ለመመልከትና የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን በጉብኝቶች እና የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብሮች ለማከናወን በዉይይቱ ማንሳታቸዉን በማህበራዊ የትስስር ገፃቸዉ ይፋ አድርገዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia