Nov 29, 2025 .
ጥብቅ ማሳሰቢያ:- የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን

ጥብቅ ማሳሰቢያ
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ሳያገኙ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን (በተለይም የአክስዮን ማህበራት አክስዮኖችን) ለሽያጭ የማቅረብ፣ የማስተዋወቅ እና የማገበያየት እንቅስቃሴዎች በሚያካሂዱ አካላት ላይ
በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 እና የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016 መሠረት ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ዛሬ ባወጣው መግለጫው አስጠንቅቋል ፡፡
(የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የሰጠውን ማስጠንቀቂያ አያይዘናል)

