Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Feb 26, 2025 .

17ኛው የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ቢዝነስ ካውንስል ፎረም

17ኛው የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ቢዝነስ ካውነስል ፎረም ተካሂዷል፡፡

 

17ኛው የኮሜሳ ቢዝነስ ፎረም ጥቅምት 17/2017 ዓ.ም በቡሩንዲ ርዕሰ መዲና ቡጁምቡራ የተካሄደ ሲሆን በግብርና፣ ቱሪዝምና ማዕድን ላይ ያተኮረ ነው፡፡

ፎረሙ የቡሩንዲ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋርቬስ ነዲርአኮቡቻ እና የኮሜሳ ሴክሬታሪያት ዋና ፀሐፊ እና የቢዝነስ ካውንስሉ ፕሬዚዳንት የተገኙ ሲሆን የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ምክትል ዋና ጸሐፊ አቶ ውቤ መንግስቱም ተገኝተዋል፡፡

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia