Apr 02, 2025 .
ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ፤ በኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የሥራ አመራር ቦርድ አባል እንድሆን በተሰጠኝ ኃላፊነት መሰረት ዛሬ የሥራ አመራር ቦርዱን ተቀላቅያለው:- ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር

ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ፤ በኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የሥራ አመራር ቦርድ አባል እንድሆን በተሰጠኝ ኃላፊነት መሰረት ዛሬ የሥራ አመራር ቦርዱን ተቀላቅያለው ::
ዛሬ በተካሄደውና በክቡር የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሣዉን ጎፌ (ዶ/ር) ሰብሳቢነት በቀረቡት አጃንዳዎች ላይም በመወያየት ለደረጃዎች ኢንስቲትዩት የሥራ አቅጣጫ አስቀምጠናል ::

miseensa Boordii Daayirektaroota Inistiitiyuutii sadarkaa Etiyoophiyaa ta’ee biroo Ministera Muummee irraa itti gaafatamummaa naaf kennameera.
Guyyaa har’aas Boordiin Daayirektaroota Inistiitiyuutii Istaandardii fi Teeknooloojii (ISTT) ajandaawwan Kabajamoo Ministira Daldalaa fi Tumsa Naannoo fi woliti qaba boordii kana Dr Kasawun Gofeetiin dhihaate erati maryachuudhaan kalatii hojii institutichaaf kaaeera.
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ፕሬዝዳንት – ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር

