Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com
Latest News
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ የካዛኪስታን አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ዶ/ር ዛልጋስ አዲልባየቭ ጋር በኢኮኖሚ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ ተወያየ። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአባል ምክር ቤቶችን ተቋማዊ አቅም እንዲሁም የአሠራር ብቃትን ለማጠናከር የጀመረውን የአቅም ግንባታ ተግባራት በተጠናከረ መልኩ እያከናወነ ነው። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር ወደ ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩ በጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ በተካሄደው 8ኛው የሥራ ቡድን ስብሰባ ላይ ተገለጸ። በንግድ ዘላቂነት እና የአባላት የመረጃ ቋት ሥርዓት ስትራቴጂካዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቋል። የካፒታል ጋዜጣ ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር ሰፊ፣ዝርዝርና ሙያዊ ቆይታ አድርጓል። በተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራውና የምክር ቤቱን የቦርድ አባላት ያካተተው ልዑክ፣ ከ10 በላይ የኢትዮጵያ ኩባንያዎችና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በኤግዚቢሽኑ ተሳትፏል።

Read more

Jul 28, 2025 .

የበሽሻ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሄደ።

በመትከል ማንሳራራት!

የበሽሻ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሄደ።

የጅማ ዞን አስተዳደር አቶ ቲጃኒ ናስር፣ የአጋሮ ከተማ እና የጎማ ወረዳ ከፍተኛ አመራሮች እና የንግዱ ማህበረሰብ እንዲሁም የባሻሻ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት እና የቦርድ አባላት በመረሃ ግብሩ ላይ ተገኝተዋል።

የምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት አቶ መሀመድወል ሰይፉ በችግኝ ተከላው ላይ የተገኙትን በተለያዩ ደረጃዎች የሚገኙ አመራሮችን እና የንግዱን ማህበረሰብ እንዲሁም ሁሉንም ባለድርሻ አካላትን አመስግነዋል::

Dhaabuun bayanachuu!

Manni Maree Daldalaa fi woldaan sektera Bashasha sagantaa dhaabbii biqiltuu hambaa magariisaa qopheesse. Bulchaan Zoonii Jimmaa Obbo Tijani Naasir, hoggantoonni olaanoo Magaalaa Agaroo fi Aanaa Gomaa fi miseensonni hawaasa daldalaa, akkasumas Pireezidaantii fi miseensonni Boordii Mana Maree Daldalaa fi woldaa sektera bashasha saganticha irratti argamaniiru.

Pireezidaantiin mana maree obbo Mohamedwel Sefu gaggeessitoota sadarkaa adda addaa, hawaasa daldalaa, fi qooda fudhattoota sagantaa dhaabbii biqiltuu kana irratti argaman hunda galateeffataniiru.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia