Dr. Kenenisa Lemi (associate Professor), Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), said that Africa’s development depends on identifying its potential and fostering strategic partnerships.

Dr. Kenenisa Lemi (Associate Professor), Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), said that Africa’s development depends on identifying its potential and fostering strategic partnerships.
He made this remark during a meeting held today with Ms. Patience Naadei Andoh, Chief Executive Officer of Bold Solutions Group (BSG), at his office.
The discussion focused on exploring areas of collaboration between ECCSA and BSG that could strengthen intra-African trade and investment ties.
BSG, headquartered in Accra, Ghana, with affiliates in Sierra Leone, Ethiopia, Kenya, Mauritius, and Zimbabwe, plays an active role in promoting continental cooperation.
To encourage intra-African trade and build lucrative partnerships, the group organizes the annual Africa Development Conference. The latest edition of the conference took place in Addis Ababa in August 2025.

የአፍሪካን ልማት ለማምጣት ያለን አቅም ማወቅና ትብብርን ማጠናከር እንደሚገባ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ ገለጹ፡፡
ዋና ጸሀፊው ይህንን ያሉት መቀመጫውን ጋና፣ አክራ ካደረገው ቦልድ ሶሉሽንስ ግሩፕ ከተሰኘው ተቋም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፔሸንስ ናዲ አንዶህ ጋር በተወያዩበት ወቅት ነው፡፡
በውይይታቸውም በግሩፑ እና በምክር ቤቱ መካከል በትብብር ሊሰሩ በሚችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
ቦልድ ሶሉሽንስ ግሮፕ አፍሪካ አቀፍ እና ክፍለ አህጉራዊ የልማት ጉባኤዎችን በማዘጋጀት የግሉ ዘርፍ ተዋናዮች፣ የልማት አጋሮች እና ሌሎች አካላት በትብብር መስራት እንዲችሉ የሚሰራ ሲሆን በያዝነው የነሀሴ ወርም በአዲስ አበባ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡
መቀመጫውን ጋና ያደረገው ቦልድ ሶሉሽንስ ግሮፕ እንደ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ እና ሴራሊዮን ባሉ ሀገራት አጋር ያሉት አፍሪካዊ ተቋም ነው፡፡

