Feb 26, 2025 .
4ኛዉ ሃገራዊ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የጋራ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀዉ 4ኛዉ ሃገራዊ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የጋራ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀዉ 4ኛዉ ሃገራዊ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የጋራ የምክክር መድረክ( PPD) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ሚኒስትሮች፣ የክልል ፕሬዚዳንቶ፣ ጥሪ የተደረገላቸዉ አምባሳደሮችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ አዳራሽ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ፡፡
በሥልጠናዊ ውይይቱ ላይ ከኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፣ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ከተለያዩ አካላት የተውጣጡ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል

