Read more

Sep 22, 2026 .

ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ፣ በኢትዮጵያ የቱርክ ኤምባሲ የንግድ አማካሪ ከሆኑት ከአይሃን ቡዩክቱርክ ጋር መክረዋል።

 

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ፣ በኢትዮጵያ የቱርክ ኤምባሲ የንግድ አማካሪ ከሆኑት ከአይሃን ቡዩክቱርክ ጋር መክረዋል።

በውይይቱም በሁለቱ ሀገራት መካከል አዳዲስ የንግድና የኢንቨስትመንት እድሎችን መክፈት፣ የሁለቱን ሀገራት የንግድ ማህበረሰብና ባለሀብቶች የቀረበ ግንኙነት መፍጠር፣ እንዲሁም የጋራ እድገትን የሚያፋጥኑ አበይት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ተሰጥቶ ተመክሮበታል።

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Secretary General,
Dr. Kenenissa Lemie met with Mr. Ayhan Buyukturk, Commercial Counsellor at the Turkish Embassy in Ethiopia, to explore fresh avenues for economic collaboration.

The meeting centered on unlocking new trade and investment opportunities, building stronger connections between business leaders from both nations, and accelerating joint initiatives to support mutual economic growth.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia