Oct 05, 2026 . የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሰይሟል።የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 7ኛው ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመንግሥት መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሰይሟል። Previous Post አቶ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ከምክር ቤቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ወ/ሮ ሙሉ ሰሎሞን ጋር ተወያዩ፡፡ Next Post ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ በድጋሚ ጠ/ሚኒስትር ሆነው በመሰየማቸው የተሰማኝን ከፍተኛ ደስታና ኩራት እገልፃለሁ-የተከበሩ ሰብስብ አባፊራ